የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ...
በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል። ...
"የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ ...
የዘመናዊነት አንዱ ገጽታ የኾነው ከተማ እና ከተሜነት ሲስፋፋ፣ ኑሮን ለማሸነፍ እናትም አባትም ከቤት ውጭ ሥራ መሥራት ሲኖርባቸው፤ ሕፃናት ልጆች ገና በለጋ ዕድሜያቸው፣ በቴሌቪዥንና በእጅ ስልኮች ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ፣ ከፕሬዝደንት ባሽር አል አሳድ ሥልጣን መወገድ ተከትሎ ባለፉት ሦስት ወራት ዐዲስ በተቀሰቀሰው ግጭት እየታመሰች ባለችው ሀገር ሁከቱ እንዲቆም ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ...
ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ። የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ...
ትላንት መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በድንገት ሕይወቷ ያለፈው ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ አሟሟት እየተጣራ መኾኑን ፖሊስ ጠቆመ በኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኑ የሚታወቀው አንዷለም ጎሳ የፍቅር ...
የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ለሆነውና በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ በሚያተኩረው ጉባኤ ላይ ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው ነበር። “መፃኢው የአሜሪካ እና የአፍሪካ የኅይል ትብብር” ...
በሚያናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል 32ቱ ዛሬ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዛሬው ዕለት ከገቡት መካከል አስተያየቱን የሰጠን ...
(ህወሓት) አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ተካሮ፣ ዛሬ በዓዲግራት ከተማ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት ይገባኛል ጥያቄ ውዝግብ መፍጠሩ ተገለጸ። በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ...
አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የተገመተ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results